ሊቨርፑል ኖቲንግሀም ፎረስትን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል

ADDIS_NEWSneutral2026-08-29 10:18:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሊቨርፑል ኖቲንግሀም ፎረስትን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ቀን 8:30 ሊቨርፑል ኖቲንግሀም ፎረስትን የሚያስተናግድበት በአዲሱ አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራዮላ ስር በሜዳው የሚያደርገው የመጀመሪያ የነጥብ ጨዋታ ነው። በመጀመሪያ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በሴንት ጀምስ ፓርክ በጨዋታው ፍፃሜ ላይ ዶሚኒክ ሶቦዝላይ ባስቆጠራት የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ሊቨርፑል ከኒውካስል ጋር ነጥብ ተጋርቶ ከሽንፈት መትረፉ ይታወሳል። በመጨረሻ አራት የሁለቱ ክለቦች ግንኙነት ፎረስት የተሻለ ውጤት አስመዝግቧል። አመሻሽ 11:00 ሰዓት ላይ የሚካሄዱት ቦርንማውዝ ከኤቨርተን እንዲሁም ኮቨንትሪ ሲቲ ከሀል ሲቲ የሚያደርጓቸው ሌሎች የዛሬ የሁለተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ናቸው። ትላንት ማታ በተካሄደው ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]