የቀድሞው የአሜሪካ መንግሥት የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሆነ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ መንግሥት ጥብቅ የደህንነት መረጃዎችን አሳልፎ መስጠቱን አመነ

MESERETMEDIAneutral2026-11-04 02:32:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

የቀድሞው የአሜሪካ መንግሥት የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሆነ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ መንግሥት ጥብቅ የደህንነት መረጃዎችን አሳልፎ መስጠቱን አመነ ግለሰቡ ምስጢራዊ መረጃዎችን ለኢትዮጵያ አካላት ካጋራ በኋላ ታጣቂዎች ወደሚንቀሳቀሱባቸው ስፍራዎች “እባካችሁ ድሮኖችን ላኩ” የሚል የጽሑፍ ጥሪ ማቅረቡ በፍርድ ቤት ሰነድ ውስጥ ሰፍሯል https://www.meseretmedia.org/p/48d

Read the full story at meseretmedia ↗
AdYour ad here[email protected]