የ ቁማር አስከፊነት 💔💔💔😭😭😭

ADDIS_NEWSneutral2026-08-29 10:44:36 UTC
AdYour ad here[email protected]

የ ቁማር አስከፊነት 💔💔💔😭😭😭 ይህቺ ልጅ እንዲህ የምታለቅሰው የሴዶ መሸነፍ አበሳጭቷት ብቻ አይደለም። እርሱ ያሸንፋል ብላ ለስራ መስሪያ ከባንክ የተበደረቺውን ብር ሳይቀር አሲዛ በቁማር ተበልታ ነው።💔💔💔(via seid social) @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]