"እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-29 12:29:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

"እግዚአብሔር ይመስገን አለሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከሰሞኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ተከትሎ የተለያዩ የሐሰት ዜናዎች ሲሰራጭ ሰንብቷል። በዛሬው እለት ብልጽግና ፓርቲ በይፋዊ የቲክቶክ ገጹ ለሰሞንኛው አጀንዳ መልስ የሚመስል ቪዲዮ ለቋል። በቪዲው ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ! "አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን" በማለት ሲናገሩ ተሰምተዋል። via_አንድ አፍታ @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]