የአሜሪካው ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሺያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ሊያደርጉ ነው‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-29 12:54:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአሜሪካው ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሺያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጉብኝታቸውን ሊያደርጉ ነው‼️ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ፍራንክ ጋርሺያ በኢትዮጵያ የመጀመሪያቸውን ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ እንደሆነ ተገለጸ። ረዳት ሚኒስትሩ ባለፈው ግንቦት ወር ኃላፊነቱን ከተረከቡ ወዲህ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ የአሁኑ የመጀመሪያቸው ሲሆን፣ ጉብኝቱ አሜሪካ በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለው ውጥረት እንዲረግብ ጥረት እያደረገች ባለችበት ወቅት የተመቻቸ ነው። ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም. የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ በኤክስ (X) ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ ረዳት ሚኒስትር ጋርሺያ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በዛምቢያ እና ኬንያ ጉብኝት ያደርጋሉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ከሀገራቱ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]