ሩሲያ ወደ ውጭ የምትልከው ነዳጅ እስከ መስከረም መጨረሻ ታግዶ እንዲቆይ ወሰነች

ADDIS_NEWSneutral2026-08-29 16:25:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሩሲያ ወደ ውጭ የምትልከው ነዳጅ እስከ መስከረም መጨረሻ ታግዶ እንዲቆይ ወሰነች ሩሲያ የአገር ውስጥ የነዳጅ ገበያን ለማረጋጋት በሚል ወደ ውጭ በምትልከው ነዳጅ ላይ የጣለችው እገዳ እ.አ.አ መስከረም 30 ቀን 2026 ድረስ ማራዘሟን ዛሬ ቅዳሜ ይፋ አደረገች። የአውሮፓን ህብረት ፕሬዝዳንት በቅርቡ ከሩሲያ የሚገባው ነዳጅ መቅረቱ፣ አህጉሩን ከባድ ዋጋ እያስከፈለው መሆኑን ተናግረው ነበር። የሩሲያ መንግሥት ይህንን አስመልክቶ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ፤ የእገዳ ውሳኔው ለከባድ ተሽከርካሪዎች የሚውለው ዲዝል በተጨማሪ የማሪን ነዳጅ እና የጋዝ ምርቶችን በሙሉ ያካትታል። ውሳኔውን በተመለከተ በሰጠው ማብራሪያም “እርምጃው የተወሰደው የአገር ውስጥ የነዳጅ ገበያን ለማረጋጋት እና የዋጋ ንረትን ለመግታት ታስቦ ነው” ብሏል። ሮይተርስ ኢንዱስትሪ ላይ የሚሰሩ ምንጮችን እማኝ አድርጎ እንደዘገበው፤…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]