የድሮን አሰሳ እና ጥቃት‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-29 17:17:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

የድሮን አሰሳ እና ጥቃት‼️ በራያ አካባቢ በህወሓት ወታደራዊ ቦታዎች ላይ የሚፈፀመው የድሮን ጥቃት እና አሰሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዛሬው ዕለት በአካባቢው ከፍተኛ የተባለ የድሮን አሰሳ ሲደረግ መዋሉን የአካባቢው ምንጮች ከምስል ጋር ገልፀውልናል። ህወሃት የትራንስ ኢትዮጵያ ተሽከርካሪዎችን በድርቅ ሰበብ ለወታደራዊ አገልግሎት እያዋላቸው መሆኑን፣የአዲግራት እና የአክሱም ዩኒቨርስቲ ሆስፒታሎችን ወታደራዊ የህክምና መስጫ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]