በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት አንዲት የሰባት ልጆች እናት የሁለት ወር ህጻን ልጇን እቅፍ አድርጋ በነበረችበት ወቅት በፍቅረኛዋ በተተኮሰባት ጥይት ህይወቷ ማለፉ አሰቃቂ ዜና ሆኗል።

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-29 19:05:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት አንዲት የሰባት ልጆች እናት የሁለት ወር ህጻን ልጇን እቅፍ አድርጋ በነበረችበት ወቅት በፍቅረኛዋ በተተኮሰባት ጥይት ህይወቷ ማለፉ አሰቃቂ ዜና ሆኗል። የ38 ዓመቷ ሻዋንዳ አልስተን፣ ነሐሴ 20 በቦዊ ከተማ በሚገኘው መኖሪያ ቤቷ ውስጥ ከ41 ዓመቱ ፍቅረኛዋ ኪምቦል አልተን ሂንተን ጁኒየር ጋር ለትምህርት ቤት በሚገዙ ቁሳቁሶች ዙሪያ በተነሳ አለመግባባት ነው ህይወቷን ያጣችው። ተጠርጣሪው ሂንተን የአምስት ልጆቿ አባት ሲሆን፣ ሽጉጡን ከኪሱ አውጥቶ ከመተኮሱ በፊት አንደኛው ልጅ ጣልቃ ገብቶ ለማስቆም ሞክሮ እንደነበር የፖሊስ መረጃ ያሳያል። ጥቃቱ በተፈጸመበት ወቅት አንዲት ትንሽ ልጅ ለ911 የድንገተኛ አደጋ ጥሪ በማድረግ አባቷ እናቷን እንደተኮሰባት አሳውቃለች። ከሁለት ደቂቃዎች በኋላ ደግሞ ሂንተን ራሱ ለፖሊስ ደውሎ “ተኩሼባታለሁ፤ ሽጉጡን የመልዕክት ሳጥን…

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]