ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች፣ “አዲስ አበባ፣ አዲስ አበባ… ስለ አዲስ አበባ አትናገርም ወይ?” ይሉኛል፤ ምንም ባልተፈጠረበት ሁኔታ።
ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች፣ “አዲስ አበባ፣ አዲስ አበባ… ስለ አዲስ አበባ አትናገርም ወይ?” ይሉኛል፤ ምንም ባልተፈጠረበት ሁኔታ። እንደው ስለ አዲስ አበባ እንዳወራ ከፈለጋችሁ፤ አዲስ አበባ አፄ ምኒልክን ከሸዋ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን እና መንግሥቱ ኃይለማርያምን ከሐረር፣ መለስ ዜናዊን ከመቀሌ፣ ሃይለማርያም ደሳለኝን ከወላይታ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድን ከጅማ ተቀብላ ያነገሠች፣ የጋራ ከተማችን ናት! ይኸው ነው።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗