በካማሽ ዞን የሰዎችን ህይወት እስከመንጠቅ ተደጋጋሚ የታጣቂዎችን ጥቃት ሲያስተናግድ በቆዬ ቦታ ሰሞኑንም የከፋ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-29 19:15:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

በካማሽ ዞን የሰዎችን ህይወት እስከመንጠቅ ተደጋጋሚ የታጣቂዎችን ጥቃት ሲያስተናግድ በቆዬ ቦታ ሰሞኑንም የከፋ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን ምዥጋ ወረዳ "አንገር ሜጢ" ወይም "አይሻንጅድም" በተባለ ቀበሌ ላይ የታጠቁ ኃይሎች ባደረሱት ጥቃት፣ በሰዎች ላይ ጉዳት መደረሱን፣ በርካቶች መፈናቀላቸውን፣ በቤትና ንብረት ላይ አስከፊ ውድመት መድረሱን ነዋሪዎችና የክልሉ ምክር ቤት አባል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። የካማሽ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አመራር ጥቃቱ መፈጸሙን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል። የክልሉ ም/ቤት አባል አቶ ለሜሳ ኔኖ፣ "ሁለት ሰዎች ተገድለዋል። በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል" ብለዋል። በፊትም "የሸኔ ታጣቂ ቡድን ተደጋጋሚ ጥቃት ፈጽሞበት በነበረው አንገር ሚጤ ቀበሌ ሰሞኑንም በርካታ ቤቶች አቃጥሎ አውድሟል። የቁም ከብቶችም ዘርፎ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]