መቀሌ‼
መቀሌ‼ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ሰላምን በመናፈቅና የጦርነት ስጋት የፈጠረባቸውን ከባድ ስነ-ልቦናዊና ኢኮኖሚያዊ ጫና ገልጸዋል።የከተማዋ ነዋሪዎች እንደገለፁት:- 📌 ህዝቡ ከቀደመው ጦርነት ጥሎበት ያለፈው ቁስል ሳይሽር፣ ዳግም የጦርነት ስጋትና የድሮን ጥቃት ድባብ በመደቀኑ በከፍተኛ ስጋት፣ ፍርሃትና ጭንቀት ውስጥ ይገኛል። 📌 የወንጀል መጨመር የደህንነት ዋስትናን ጥያቄ ውስጥ የከተተው ሲሆን፣ በርካታ ሰዎች ከተማዋን ለቀው በመውጣታቸው የከተማዋ የተነቃቃ ድባብ ረግቧል። 📌 በነዳጅ እጥረት ምክንያት የሸቀጦች ዋጋ ከ30 እስከ 40 በመቶ ጨምሯል (ምሳሌ፦ የምግብ ዘይት እስከ 2500 ብር ደርሷል)። 📌 ባንኮች የጥሬ ገንዘብ ዝውውር በመገደባቸው (በአንድ ጊዜ እስከ 2000 ብር ብቻ) የንግድ እንቅስቃሴዎችና የሰዎች እለታዊ ህይወት በከፍተኛ ሁኔታ ተስተጓጉሏል። 📌 ነዋሪዎች…
Read the full story at wasulife ↗