አንበሳ እናመሠግናለን‼
አንበሳ እናመሠግናለን‼ በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ሰለዋ ወረዳ ደላ ከተማ በሚገኘው የአንበሳ ባንክ ቅርንጫፍ የ7 ዓመት ጥበቃ ሠራተኛ የሆኑት አቶ ሰይፈ ተስፋዬ ካሕሳይ፣ በ46 ዓመታቸው በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና 320.25 ነጥብ በማምጣት ወደ ዩኒቨርሲቲ አልፈዋል። ለዚህ አስደናቂ ስኬታቸው የባንኩ ሥራ አመራር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ያስተላለፈ ሲሆን፡- 📌ሙሉ የዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወጪያቸውን ለመሸፈን፣ 📌በትምህርት ላይ ሳሉ ወርሃዊ ደመወዛቸው ሙሉ በሙሉ ለቤተሰባቸው እንዲከፈል፣ 📌ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁም ባንኩ በተገቢው የሥራ ዘርፍ በቋሚነት እንዲ መድባቸው ውሳኔ አስተላልፏል። ለዚህ መልካም ውሳኔ አመስግነናል‼ #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed…
Read the full story at wasulife ↗