አሜሪካ በሱዳን ላይ የተጣለው የመሣሪያ ማዕቀብ እንዲጠብቅ ጠየቀች‼

WASULIFEneutral2026-08-29 19:16:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሜሪካ በሱዳን ላይ የተጣለው የመሣሪያ ማዕቀብ እንዲጠብቅ ጠየቀች‼ ​ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ዳርፉር ግዛት ላይ ብቻ ተጥሎ የቆየው የመሣሪያ ማዕቀብ ተሻሽሎ በመላው ሀገሪቱ እንዲተገበር ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ አቀረበች። ​የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዩ ልዑክ ማሳድ ቡሎስ እንደገለጹት፤ ማዕቀቡ በመላው ሱዳን እንዲስፋፋና ድሮኖችን ጨምሮ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንዲጨምር የተጠየቀው የውጭ ኃይሎች የሚያደርጉት ወታደራዊ ድጋፍ ግጭቱን እያባባሰው በመሆኑ ነው። ​በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የፀጥታ ጥናት ተቋም (ISS) ከፍተኛ ተመራማሪ አቶ መረሳ ካሱ፤ ማዕቀብ መጣሉ በመርህ ደረጃ አዎንታዊ እርምጃ ቢሆንም፣ ከዚህ ቀደም በዳርፉር ላይ ተጥሎ የነበረው ማዕቀብ የታሰበውን ያህል ዘላቂ ሰላም ማምጣት አለመቻሉን ጠቁመው ዋናው ቁልፍ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]