በምዕራብ ሸዋ ዞን ኢልፈታ ወረዳ በተፈጸመ የትጥቅ ጥቃት ከፍተኛ የአስተዳደር ኃላፊዎች ተገደሉ

ZEHABESHANEWSneutral2026-08-29 19:17:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

በምዕራብ ሸዋ ዞን ኢልፈታ ወረዳ በተፈጸመ የትጥቅ ጥቃት ከፍተኛ የአስተዳደር ኃላፊዎች ተገደሉ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኢልፈታ ወረዳ ዛሬ ዓርብ ማለዳ ላይ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በፈጸሙት ድንገተኛ ጥቃት፣ ከፍተኛ የወረዳ እና የቀበሌ የአስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች መገደላቸው ተገለጸ። ዋዜማ ከምንጮቿ አገኘሁት ባለው መረጃ መሠረት፣ በጥቃቱ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል የወረዳው የሚሊሺያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሌሊሳ ወርቁ ይገኙበታል። በዚሁ የትጥቅ ጥቃት የሃሩ ሲናኒ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ጊቲማ አያንሳ፣ የጉቴ ቀበሌ የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ግርማ ጨዋቃ፣ እንዲሁም ሁለት የክልሉ ሚሊሺያ አባላት መገደላቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። ታጣቂዎቹ ይህንን ግድያ ከፈጸሙ በኋላ ወደ ወረዳው አስተዳደር ጽሕፈት ቤት አምርተው የነበረ ቢሆንም፣ የመንግሥት…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]