አክት አሜሪካን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዕውቅና ባገኘባቸው የትምህርት መስኮች በኦንላይን እና በመደበኛው መርሐግብር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 398 ተማሪዎች አስመርቋል።

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-29 19:17:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

አክት አሜሪካን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዕውቅና ባገኘባቸው የትምህርት መስኮች በኦንላይን እና በመደበኛው መርሐግብር በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 398 ተማሪዎች አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። ኮሌጁ በዚህ ዓመት ካስተማራቸው መካከል 83 በመቶ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን ማለፋቸውን የኮሌጁ ዲን ሲቲና አክመል ተናግረዋል። በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን CGPA 3.98 ውጤት በማምጣት የሜዳሊያና የዋንጫ ተሸላሚ የሆነችው ሜሮን ሀብታይ ከኮሌጁ የነፃ ትምህርት ዕድል ተሰጥቷታል። ተማሪዎችን በማስጠናትና በተለያዩ ሥራዎች በመሳተፍ ራሷን እየደገፈች እንደተማረች የምትገልፀው ሜሮን፤ በመጪው…

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]