#እንድታውቁት: የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በተፈጥሮ የከንፈርና ላንቃ ችግር ላለባቸው ህፃናትና አዋቂዎች የነፃ ቀዶ ጥገና ህክምና ማመቻቸቱን ገልጿል።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-29 19:17:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

#እንድታውቁት: የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በተፈጥሮ የከንፈርና ላንቃ ችግር ላለባቸው ህፃናትና አዋቂዎች የነፃ ቀዶ ጥገና ህክምና ማመቻቸቱን ገልጿል። በመሆኑሞ ይህ ችግር ያለባችሁ ነሃሴ 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ ደሴ በሚገኘው ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታልና ነሃሴ 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ ባሕር ዳር በሚገኘው ጋምቢ ሆስፒታል አገልግሎቱን በነፃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ገልጿል። @tikvahethmagazine

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]