የዓለም ጤና ድርጅት እና የአፍሪካ ሲዲሲ በዩጋንዳ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አወጁ

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-29 19:17:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

የዓለም ጤና ድርጅት እና የአፍሪካ ሲዲሲ በዩጋንዳ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ማብቃቱን አወጁ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) በዩጋንዳ ተከስቶ የነበረው የኢቦላ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ መቆሙን ሐሙስ ዕለት ይፋ አደረጉ። ይህ ውሳኔ የተላለፈው የመጨረሻው ተጠርጣሪ ታካሚ ከሆስፒታል ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ 42 ተከታታይ ቀናት ምንም ዓይነት አዲስ የተረጋገጠ የኢቦላ ተጠቂ ሳይመዘገብ በመቅረቱ ነው። ዩጋንዳ ወረርሽኙ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ በአጠቃላይ 20 ሰዎች ላይ የተረጋገጡ የኢቦላ ወረርሽኝ ያጋጠመ ሲሆን፣ ከነዚህም መካከል 2 ሰዎች ህይወታቸው አልፏል። ከዚህ መካከል 15ቱ ከጎረቤት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ሲሆኑ፣ ቀሪዎቹ 5ቱ ደግሞ ከውጭ ከተገቡት ታካሚዎች ጋር ንክኪ በነበራቸው እና በጤና…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]