ከሀብት አንጻር የመንግስት ትልቁ የልማት ድርጅት ነን - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-08-29 19:17:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከሀብት አንጻር የመንግስት ትልቁ የልማት ድርጅት ነን - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል • የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 900 ቢሊዮን ብር መድረሱን እና ወደ 1 ትሪሊዮን ብር እየተጠጋ እንደሚገኝ በመግለጽ፣ ከሀብት መጠኑ አንጻር የመንግስት ትልቁ የልማት ድርጅት መሆኑን ገልጿል። • ተቋሙ በ2018 በጀት ዓመት 124.2 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ የቻለ ሲሆን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ 39.55 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ በማስመዝገብ ከኪሳራ ወጥቶ ወደ ትርፋማነት ተሸጋግሯል። • በበጀት ዓመቱ ለጎረቤት ሀገራት ከተደረገ የኃይል ኤክስፖርት እና ከዳታ ማይኒንግ ኩባንያዎች ሽያጭ 475.77 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት የተቻለ ሲሆን፣ ይህም ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ እድገት አሳይቷል። • በበጀት ዓመቱ ከተመረተው ጠቅላላ የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ 52 በመቶ የሚሆነው…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]