የመልካምነት ኃይልና የአእምሮ ሰላም‼

WASULIFEneutral2026-08-29 20:45:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመልካምነት ኃይልና የአእምሮ ሰላም‼ 📌ለሰዎች መልካም ማድረግ አእምሮን ከጭንቀት፣ ከጥልና ከቅሬታ ነጻ ያደርጋል‼ መልካም ማድረግና ለሰዎች ደግ መሆን ለሌሎች የምንሰጠው ስጦታ ብቻ ሳይሆን፣ ለእራሳችን የምንሸልመው ትልቅ የአእምሮ ሰላምና የእረፍት መንገድ ነው። ታላላቅ የዓለማችን ሰዎች የመልካምነትን ዋጋ እንደሚከተለው ገልጸውታል፡ 📌ማሃትማ ጋንዲ — "ራሴን በማገልገል ውስጥ አጣሁት፤ ነገር ግን ሌሎችን በማገልገል ውስጥ እውነተኛውን ራሴን አገኘሁት።" መልካም ማድረግ የውስጥ ባዶነትን የሚሞላና ለህይወት ትልቅ ትርጉም የሚሰጥ ኃይል አለው። 📌ዳላይ ላማ — "ኃይማኖቴ በጣም ቀላል ነው፤ ኃይማኖቴ ደግነት ነው።" ደግነት ውስብስብ መመሪያዎችን አይጠይቅም፤ የትኛውም ሰው በዕለት ተዕለት ህይወቱ ሊለማመደውና ሰላምን ሊያገኝበት የሚችል ታላቅ እውነት ነው። 📌 ማዘር ቴሬዛ — "ትልልቅ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]