ድንች – የብዙ ኢትዮጵያውያን የማዕድ ጌጥ
ድንች – የብዙ ኢትዮጵያውያን የማዕድ ጌጥ በአማራ ክልል ድንች በስፋት ከሚመረትባቸው አካባቢዎች መካካል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ተጠቃሽ ነው። አርሶ አደር ተሥፋዬ እያሱም በምሥራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ነዋሪ ናቸው። ድንች ለአካባቢው ማኅበረሰብ ዋና የምግብ ዋስትና ማስጠበቂያ ግንብ እና የገቢ ምንጭ መኾኑን ነግረውናል። በሚሰጠው የግብርና ሥልጠና ታግዞ በኩታገጠም፣ በረድፍ እና በተሻሻሉ ዘዴዎች በመዘራቱ አርሶ አደሮች አጥጋቢ…
Read the full story at amharamassmedia ↗