ወታደሮቹ ከእነ ትጥቃቸው አመለጡ‼
ወታደሮቹ ከእነ ትጥቃቸው አመለጡ‼ ብዙዎችን ግርምት ውስጥ የከተተ ክስተት ተፈጥሯል። መረጃው አጃኢብ አስብሏል። በሳውዲ ገንዘብ መዳቢነት በሱማሊያ ምድር ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ ከተደረጉት ሰልጣኞች መካከል አብዝሃኞቹ የስልጠና ካምፓቸውን ለቀው ወደ ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ገብተዋል ተብሏል። የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ስለገቡት የሱማሊያ ወታደራዊ ሰልጣኞች የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የሶማሊላንድ መንግስት ያሉት ነገር የለም። ይሁን እንጅ ወታደራዊ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሳውዲ አረቢያ በሱማሊያ መንግስት በኩል ወጣቶችን በማስመልመል ወታደራዊ ስልጠና እንዲሰጥ ስታደርግ የነበረው በሌሎች ሀገራት ቅጥረኛ ወታደር ሆነው እንዲያገለግሉ ነው። እነዚህ ወታደራዊ ሰልጣኞች ሶማሊያን ወደ ሌላ ሀገር በቅጥረኛ ወታደርነት ከመወሰዳቸው በፊት ስልጠናቸውን አጠናቀው የነፍስ ወከፍ የጦር…
Read the full story at wasulife ↗