"የትራምፕ ፀሐይ እየጠለቀች ነው" ኢራናዊያን

WASULIFEneutral2026-11-04 06:07:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የትራምፕ ፀሐይ እየጠለቀች ነው" ኢራናዊያን እየተካሄደ ባለው የአሜሪካ ምርጫ ዲሞክራቶች በአብላጫ ድምፅ እየመሩ ነው።አብዝሃኛውን መቀመጫ ጠራርገው እየወሰዱት ያሉት ዲሞክራቶች መሆናቸውን የተመለከቱ ኢራናዊያን "የትራምፕ ፀሐይ እየጠለቀች ነው"ሲሉ ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቅልቀውት ታይተዋል።እስካሁን የትራምፕ ሪፐብሊካን 41 ዲሞክራቶች 52 ናቸው።

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]