የኢራን ተመራማሪዎች 80% ውጤታማ የሆነ የካንሰር ማጥፊያ "ስማርት ጄል" ሰሩ‼
የኢራን ተመራማሪዎች 80% ውጤታማ የሆነ የካንሰር ማጥፊያ "ስማርት ጄል" ሰሩ‼ የኢራን ተመራማሪዎች በብርሃን አማካኝነት የካንሰር ሕዋሳትን የሚያጠፋ "ስማርት ሃይድሮጄል" ፈጠሩ። ይህ ጄል የኬሞቴራፒ እና የሌዘር ብርሃን ሕክምናን በማቀናጀት የጡት ካንሰር ዕጢዎችን በጥንቃቄ ኢላማ በማድረግ ያጠቃል። 📌ጄሉ ከሰውነት ጋር ተስማሚ ከሆነ "ካይቶሳን" ከተባለ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገር የተሠራ ነው። 📌 መድኃኒቱን በተቆጣጠረ ሁኔታ የሚለቅ ሲሆን፣ የሌዘር ብርሃን ሲያርፍበት በመነቃቃት የካንሰር ሕዋሳትን የሚጎዱ የኦክሲጅን ውህዶችን ያመነጫል። 📌 በተደረጉት ሙከራዎች ጤናማ ሕዋሳትን ሳይነካ ከ80% በላይ የጡት ካንሰር ሕዋሳትን ማጥፋት ችሏል። ይህ አዲሱ አቀራረብ ከተለመዱት ሕክምናዎች በተሻለ አነስተኛ ጉዳት የሚያስከትል እና ቀጥተኛ ዒላማውን ብቻ የሚያጠቃ አማራጭ እንደሚሆን ተገልጿል።…
Read the full story at wasulife ↗