ድህነት የአእምሮን መጠን ያሳንሳል፤ እርጅናንም ያፋጥናል ተባለ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-30 08:30:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ድህነት የአእምሮን መጠን ያሳንሳል፤ እርጅናንም ያፋጥናል ተባለ ​የረዥም ጊዜ ሳይንሳዊ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ ዝቅተኛ ገቢና ስር የሰደደ የገንዘብ እጥረት የአእምሮን መጠን ለማሳነስና የአስተሳሰብ ብቃትን ለመቀነስ ምክንያት ይሆናሉ። ​በለንደን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ (UCL) ተመራማሪዎች የተካሄደ አዲስ ጥናት እንደሚያሳየው፣ በወጣትነት እና በጎልማሳነት እድሜ የሚከሰት ዘላቂ የገንዘብ እጥረት ወይም ዝቅተኛ ገቢ በዕድሜ መግፋት ወቅት የአእምሮ ህመም እና የማስታወስ ችሎታ መቀነስ አደጋን ያፋጥናል። ​በኢኖቬሽን ኢን ኤጅንግ ጆርናል ላይ የታተመው ይህ ጥናት በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኙ 2,759 ሰዎችን መረጃ መሠረት ያደረገ ነው። ተመራማሪዎቹ የረጅም ጊዜ የገንዘብ ችግር ያጋጠማቸው ሰዎች በ53 ዓመታቸው ባደረጉት የአእምሮ ብቃት ምርመራ ዝቅተኛ ውጤት ማምጣታቸውን አረጋግጠዋል። በተጨማሪም…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]