ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-04 16:38:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ተስማሙ። የመከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ከውጭ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር የሚያደርጉትን ተከታታይ የወታደራዊ ዲፕሎማሲ ውይይት በመቀጠል በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት ዘመናትን የተሻገረውን ታሪካዊ ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማሳደግ፣ በወታደራዊ እና ስትራቴጂካዊ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር አጠናክረው ለመቀጠል ተስማምተዋል። የመከላካያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ፈረንሳይ አሁናዊ እና ስትራቴጂያዊ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]