#ASTU

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-11-04 16:46:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ASTU በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታችሁን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጊዜያዊነት እንድትከታተሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም እና ህዳር 01/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የትምህርት መስኮች፦ ● Civil Engineering ● Computer Science & Engineering ● Software Engineering ● Material Science & Engineering ● Mechanical Engineering ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት መታወቂያ፣ ● ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)፣ ● አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፎች፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ። @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]