የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በእሳት ተቃጠለ‼
የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪው በእሳት ተቃጠለ‼ ከሎጊያ ወደ ኮምቦልቻ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ "ሎጊያ ማውጫ ጫት ተራ ኬላ" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰበት የእሳት አደጋ ሙሉ በሙሉ መቃጠሉ ተገለጸ። በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም ተብሏል። የአደጋው መንስኤ እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን፣ ተጨማሪ መረጃዎች እንደተገኙ የሚገለጹ ይሆናል። #WasuMohammed 👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇 https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗