ነገሮች እየተቀያየሩ ነው‼
ነገሮች እየተቀያየሩ ነው‼ ኢትዮጵያ ትናንት አሶሳ የሚገኝ የሱዳን ቆንጵላን ዘግታ ሰራተኞች በ48 ሰዓታት ለቀው እንዲወጡ ማዘዛ ተዘግቧል።ሱዳን በተመሳሳይ ዛሬ ገዳሪፍ የሚገኝ የአትዮጵያን ቆንፅላ መዝጋቷን አሳውቃለች።እርምጃዎቹ ሁለቱን ሀገራት ወደ ግጭት እንዳያይስቡ ተሰግቷል። ዋሱመሐመድ ========== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗