🕊

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-04 20:58:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

🕊 " ... ላቀረብነው የሰላም ጥያቄ በጎ ምላሽ ሰጥተውናል፡፡ በፈጣሪ ዕርዳታ ይሳካልናል ብለን እናምናለን " - አጋዝ በላቸው ገብረማሪያም በጉራጌ እና ምሥራቅ ጉራጌ ዞኖች በሚገኙት የአበሽጌ እና ምስራቅ ሶዶ ወረዳዎች ያለውን የጸጥታ ችግር ለመፍታት ባህላዊ የሽምግልና ጥረት እየተደረገ ይገኛል። ነዋሪዎች ለዴቼቨለ ሬድዮ በሰጡት ቃል ፥ በሁለቱ ዞኖች የሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ሁለት መልክ ያለው ነው። በአንድ በኩል፤ ከአጎራባች የኦሮሚያ ክልል የሚነሱ ታጣቂዎች በንጽሃን ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችና እገታዎችን የሚፈጹሙበት ሁኔታ አለ። ሌላው የአበሽጌ ወረዳ ውስጥ ከዛው ከማህበረሰቡ ወጥተው የሸፈቱ ታጣቂዎች በጫካ ይነቃስቀሳሉ። በወረዳው ታጥቀው ጫካ የገቡ ቡድኖች በየጊዜው ከፀጥታ አካላት እና ከማህበረሰቡ ጋር ይጋጫሉ። አጠቃላይ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በርካቶች ህይወታቸውን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]