ለዓመታት ሞትን፤ ታገትን፤ በአዲሱ ዓመት ሰላምን ስጡን!
ለዓመታት ሞትን፤ ታገትን፤ በአዲሱ ዓመት ሰላምን ስጡን! ወጣትነት የሕይወት ዘመን ስንቅ የሚያዝበት፤ የለውጥ መሠረት የሚገነባበት፤ ጉልበት ሳይደክም ሃብት ለመያዝ፤ ዓላማን ለማሳካት፤ ስኬትን ለመጎናጸፍ ትግል የሚደረግበት የሕይወት ወሳኝ ጊዜ ነው። የአዲስ ዓመት ዋዜማ ደግሞ ለወጣቶች ልዩ ያደርገዋል። ወጣትነታችውን በስኬት ለማጀብ የሕይወት ዘመን መስመራቸውን የሚለዩበት፤ የለውጥ መንገድን የሚቀይሱበት፤ ፈተናን ተቋቁሞ ውጤታማ ለመኾን ብርታትን፤ ብልሃት እና ጥበብን ለመተግበር ዕቅድ…
Read the full story at amharamassmedia ↗