ከመሬት ሥር የተደበቀው ቢሊዮን ዶላር በአማራ ክልል

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-30 10:42:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከመሬት ሥር የተደበቀው ቢሊዮን ዶላር በአማራ ክልል ​የአማራ ክልል ከፍተኛ የማዕድን ክምችት የሚገኝበት አካባቢ ነው። ወርቅ፣ ኦፓል፣ የድንጋይ ከሰል፣ እምነበረድ፣ ብረት፣ ግራናይት፣ ጋብሮ እና ሌሎችም ከ50 በላይ ማዕድናት በክልሉ መኖራቸው በጥናት የተረጋገጠ ነው። የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ኃይሌ አበበ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደተናገሩት በክልሉ ለማዕድን ክምችት መሠረት የሆኑት ሦስቱም የአለት አይነቶች በስፋት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]