ቼልሲ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን አስፈረመ።
ቼልሲ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝን አስፈረመ። የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ አርጀንቲናዊውን ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በቼልሲ ቤት የሁለት አመት ለመቆየት ነው ፊርማውን ያኖረው ። ቼልሲ ለማርቲኔዝ 7.5ሚሊዬን ፖውንድ ይከፍለዋል። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶን የፈተነው የግብ ጠባቂ ችግር ማርቲኔዝ በሚገባ እንደሚፈታላቸው ይጠበቃል። ዳናይት ሲሳይ
Read the full story at amharamassmedia ↗