አብዛኛው የውኃ ድርሻ ለግብጽ ብቻ እንዲሄድ መደረጉ ህሊና ያለው ሰው የሚቀበለው አይደለም – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-11-05 06:20:44 UTC
AdYour ad here[email protected]
አብዛኛው የውኃ ድርሻ ለግብጽ ብቻ እንዲሄድ መደረጉ ህሊና ያለው ሰው የሚቀበለው አይደለም – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር)

አዲስ አበባ ጥቅምት 25 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አብዛኛው የውኃ ድርሻ ለግብጽ እንዲሄድ መደረጉ ህሊና ያለው ሰው የሚቀበለው አይደለም አሉ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር):: የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳነሱት የሱዳን ወገኖችና ምሁራን ሊገነዘቡት የሚገባው ነባሩ የቅኝ ግዛት ውል ሱዳኖችንም ጭምር አስሮ ያስቀመጠ ነው … The post አብዛኛው የውኃ ድርሻ ለግብጽ ብቻ እንዲሄድ መደረጉ ህሊና ያለው ሰው የሚቀበለው አይደለም – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]