ከራስ አልፎ ለዓለም ገበያ የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ስኬትና የምግብ ሉዓላዊነት ጉዞ

WELCOMEneutral2026-11-05 06:20:44 UTC
AdYour ad here[email protected]
ከራስ አልፎ ለዓለም ገበያ የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ስኬትና የምግብ ሉዓላዊነት ጉዞ

አዲስ አበባ ጥቅምት 25 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ሉዓላዊነትን በተግባር እያረጋገጠች የምትገኘው ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እያሳየች የምትገኘው ስኬት የሀገሪቱን የልማት ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ይገኛል ለረጅም ዘመናት ኢትዮጵያ በስንዴ ፍላጎቷና በሀገር ውስጥ ምርቷ መካከል የነበረውን ክፍተት ለመሙላት ከውጭ ሀገራት ስንዴ ለማስገባት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ለማውጣት ትገደድ ነበር ይህም በሀገሪቱ የንግድ ሚዛን ላይ ጫና በመፍጠር … The post ከራስ አልፎ ለዓለም ገበያ የኢትዮጵያ የስንዴ ምርት ስኬትና የምግብ ሉዓላዊነት ጉዞ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]