ዩልያን አልቫሬዝ ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-30 12:00:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዩልያን አልቫሬዝ ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል። ያለፉትን ሶሰት የቡድን ልምምዶች እና ከ ሲቪያ ጋር የነበረውን ወሳኝ ጨዋታ ከቡድኑ ጋር ያልነበረው አልቫሬዝ ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሷል። የዝውውር መስኮቱ ማክሰኞ ሌሊት ከመዘጋቱ በፊት ከ አትሌቲኮ ይወጣል ተብሎ የሚጠበቀው አልቫሬዝ ማረፊያ እስከ አሁን አለየለትም። በ እናንተ አስተያየት አልቫሬዝ ቀጣይ በማን ማልያ እናየዋለን ብላችሁ ታስባላችሁ? አስተያየታችሁን አካፍሉን። ጥበቡ ሰለሞን

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]