ጂኦፓርኩ በዩኔስኮ መመዝገቡ ለማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ወሳኝ ነው – ባለሙያዎች
አዲስ አበባ ጥቅምት 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ጂኦፓርክ በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ ትምህርትና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ማስመዝገቧ የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ ያደርጋል አሉ በምዝገባ ሂደቱ የተሳተፉ ባለሙያዎች የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ ጂኦፓርክ በፓሪስ በተካሄደው 11ኛው የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ጂኦፓርኮች ካውንስል ስብሰባ ላይ እውቅና አግኝቷል ይህን አስመልክቶ የጂኦቱሪዝም ባለሙያው እና ጂኦፓርኩን በማስመዝገቡ ሂደት ግንባር ቀደም … The post ጂኦፓርኩ በዩኔስኮ መመዝገቡ ለማህበረሰቡ ተጠቃሚነት ወሳኝ ነው – ባለሙያዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗