ግብፅ ለጥቅሟ ስትል በኢትዮጵያ ግድቦችን መገንባት አለባት -ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር)
አዲስ አበባ ጥቅምት 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ ለራሷ ጥቅም ስትል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገነቡ ግድቦችን ጭምር አብራ መገንባት መቻል አለባት አሉ -የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር) ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገጹት የናይል ተፋሰስ ሀገራትን ትብብር ለማፍረስ ግብጾች እየሄዱበት ያለው መንገድ ኢትዮጵያን ይጎዳል ብለው በማሰብ የሚያደርጉት ነው … The post ግብፅ ለጥቅሟ ስትል በኢትዮጵያ ግድቦችን መገንባት አለባት -ሀብታሙ ኢተፋ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗