ጉባኤው የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአፍሪካ ዘላቂ ልማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ትልቅ ፋይዳ አለው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶር)
አዲስ አበባ ጥቅምት 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባዔ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአህጉሪቱ ዘላቂ ልማትና የህዝቦች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የበኩላቸውን እንዲወጡ ትልቅ ፋይዳ አለው አሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶር) “ዕድገትን መምራት ፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ የአፍሪካ መጻኢ ኢኮኖሚ መሐንዲሶች” በሚል መሪ ሃሳብ 2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች በዓድዋ … The post ጉባኤው የፖለቲካ ፓርቲዎች ለአፍሪካ ዘላቂ ልማት የበኩላቸውን እንዲወጡ ትልቅ ፋይዳ አለው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗