ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል ከምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ መሣሪያዎች ማዕከል ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ጥቅምት 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል የምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ መሣሪያዎች ማዕከል (RECSA) ዋና ጸሐፊ ሚስተር ዣን ፒየር ጋር ተወያይተዋል ውይይቱ ሕገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከላከል የናይሮቢ ፕሮቶኮል አፈፃፀምን ለማጠናከር እና የRECSA ኃላፊነቶችን ለማጎልበት ያለመ ነው ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ የናይሮቢ ፕሮቶኮል … The post ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገሚካኤል ከምስራቅ አፍሪካ አነስተኛ መሣሪያዎች ማዕከል ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗