ሥልጠናው በአካላዊ በአእምሯዊና በተግባር ዝግጁነት ረገድ አዲስ አቅም ያስጨበጠ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-11-06 06:20:13 UTC
AdYour ad here[email protected]
ሥልጠናው በአካላዊ በአእምሯዊና በተግባር ዝግጁነት ረገድ አዲስ አቅም ያስጨበጠ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር)

አዲስ አበባ ጥቅምት 26 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የወታደራዊ ሳይንስ ሥልጠናው በአካላዊ በአእምሯዊና በተግባር ዝግጁነት ረገድ አዲስ አቅም ያስጨበጠ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሲወስዱ የቆዩትን የወታደራዊ ሳይንስና ጥበብ ስልጠና አጠናቅቀዋል ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶር) በዚሁ ወቅት እንዳሉት ስልጠናው ወታደራዊ ሳይንስን በተግባር ለመረዳት የመከላከያ … The post ሥልጠናው በአካላዊ በአእምሯዊና በተግባር ዝግጁነት ረገድ አዲስ አቅም ያስጨበጠ ነው – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]