🇺🇸ዋይት ሐውስ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትሮቹ ከሥልጣን ይለቃሉ መባሉን አስተባበለ

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-06 08:08:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇺🇸ዋይት ሐውስ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትሮቹ ከሥልጣን ይለቃሉ መባሉን አስተባበለ 🇺🇸 ዋይት ሐውስ ከአጋማሽ ዘመን ምርጫው ሽንፈት በኋላ የመከላከያ ሚኒስትሩ ፔት ሄግሴት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ ከኃላፊነት ሊለቁ ይችላሉ የተባለውን ጭምጭምታ አስተባበለ። 🇺🇸ጭምጭምታው ከምርጫው በኋላ በትራምፕ አስተዳደር የሥልጣን ሹም ሽር ሊኖር ይችላል መባሉን ተከትሎ የተሰማ ነው። 🇺🇸ለትራምፕ ፓርቲ መሸነፍ በምክንያትነት የቀረበውን የኢራንን ጦርነት የመሩበት መንገድ ያስተቻቸው መከላከያ ሚኒስትሩ ሄግሴት ሥልጣን እንዲለቁ ግፊት መኖሩን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። 🇺🇸በተጨማሪም አንድ የኮንግረስ አባል እስከ ቀጣዩ ሳምንት ድረስ ሚኒስትሩ ከሥልጣን እንዲነሱ ድምጽ እንዲሰጥ አደርጋለሁ ብለዋል። 🇺🇸በተያያዘ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማርኮ ሩቢዮ ከ2028ቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]