ኤርትራና ህወሓት አዲስ ጥምረት መፍጠራቸውን የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ግንኙነት ምክር ቤት አጋለጠ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-06 19:00:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኤርትራና ህወሓት አዲስ ጥምረት መፍጠራቸውን የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ግንኙነት ምክር ቤት አጋለጠ ኤርትራ ከአዲስ አበባ ጋር የነበራት ግንኙነት ከተቋረጠ በኋላ፣ ከትግራይ ኃይሎች (ህወሓት) ጋር አዲስ ጥምረት መፍጠሯን የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ግንኙነት ምክር ቤት (Council on Foreign Relations - CFR) ገልጿል። በኒውዮርክና በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው ይህ ተቋም፣ በቀይ ባሕር ሁለቱም ጠረፎች የሚገኙ ወገኖች መካከል ግጭቶች እየተባባሱ ባሉበት ወቅት፣ ዋሽንግተን እያስተላለፈች ያለው መልዕክት ግልጽነት እንደሌለው ተችቷል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ መንግሥትና በትግራይ መካከል የነበረው ውዝግብ ወደ አማራና አፋር ክልሎች እየተስፋፋ መምጣቱን አመልክቷል። ከዚህም በተጨማሪ፣ ሰባት የታጠቁ ኃይሎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን መንግሥት ለመጣል «ትብብር ለህልውና»…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]