🗣️ አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ቡድኑ የመከላከል ድክመት :-

ETHIOEPLneutral2026-11-06 19:21:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

🗣️ አንዶኒ ኢራኦላ ስለ ቡድኑ የመከላከል ድክመት :- "በቻምፒዮንስ ሊጉ በተለይ የመከላከል ችግሮች አሉብን። ከተቆጠሩብን ጎሎች አንዳንዶቹን በተሻለ ሁኔታ መከላከል እንችል ነበር። እነዚህን ስህተቶች ማረም አለብን።" SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]