" ጥቃቱ ማቆሚያ አጥቷል ፤ ጥቁር ጠባሳ የጣለ ነው " - መጋቢ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ
" ጥቃቱ ማቆሚያ አጥቷል ፤ ጥቁር ጠባሳ የጣለ ነው " - መጋቢ ሰላም ቀሲስ ሰለሞን ቶልቻ ትላንት በኦሮሚያ ክልል፤ በቀድሞው ምሥራቅ አርሲ ዞን በአሁኑ ደቡብ ምሥራቅ ዞን ሮቤ ወረዳ በተፈጸመው ጥቃት ፥ ያልታጠቁ ንጹሐንን ህፃናትን ጨምሮ ፣ ሚሊሻ እና የፖሊስ አባላት ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ። የሟቾችን አስከሬን መቁጠራቸው የገለጹ የአይን እማኝ ካህን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፥ " በእንደቶ ቀበሌ በተፈጸመው ጥቃት የ34 ሰዎች አስከሬን ተገኝቷል " ብለዋል። ብዙሃኑ ሚሊሻና የፖሊስ አባላት እንደሆኑ ገልጸዋል። " የ34 ሰዎችን አስከሬን ሰብስበን ነበር። ከእነዚህ ውስጥ የእንደቶ ቀበሌ ነዋሪ ያልሆኑ ለግዳጅ የመጡ የ9 ሰዎችን አስከሬን ቤተ ክርስቲያን አሳድረን በሕግ አካላት ወደ አካባቢያቸው እንዲመለስ አድርገን ተቀብረዋል " ሲሉ ተናግረዋል። " 25 ሟቾች እንደቶ ማርያም…
Read the full story at tikvahethiopia ↗