" በቀጣዮቹ ሁለት፣ ሦስት ቀናት ውስጥ ነዳጃ ከጅቡቲ የሚመጣበትን መንገድ አመቻችተናል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር)
" በቀጣዮቹ ሁለት፣ ሦስት ቀናት ውስጥ ነዳጃ ከጅቡቲ የሚመጣበትን መንገድ አመቻችተናል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር) በነዳጅ ችግር ሲፈተን ለቆየው ትግራይ ክልል፥ ነዳጅ ከጅቡቲ ለማስመጣት፣ የንግዱ ማህበረሰብ ከባንኮች ብድር እንዲያገኝ የማድረግ ሥራ ላይ እንደሚገኝ የትግራይ ባላአደራ አስተዳደር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። በባላደራ አስተዳደሩ የኢኮኖሚና መልሶ ግንባታ ዋና ስራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር)፣ የኢኮኖሚ ዘርፉን ለማነሳሳት የንግዱ ማህበረሰብ ከባንኮች የአጭር ጊዜ ብድር እንዲያገኝና ገበያውን እንዲያረጋጋ፥ ለማህበረሰቡ የሚጠቅሙ ሸቀጣሸቀጦች እንዲያቀርብ ከባንኮች ጋር ተነጋግረን ስራ ተጀምሯል ብለዋል። በተያያዘ፥ ለባለሃብቶች እገዛ ተደገርጎና ያላቸውን ሀብት ተጠቅመው ነዳጅ ከጅቡቲ ሊያስመጡ መሆኑን ገልጸው፥ " እሱም በሂደት ላይ ነው ያለው፤ በቀጣዮቹ ሁለት፣…
Read the full story at tikvahethiopia ↗