" ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገባችን ውድቅ ተደረገብን በሚል ለሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች መዝገቦቻቸው ውድቅ ሊደረጉ የሚችሉባቸው ምክንያቶችን በሰነዱ በግልጽ እንዲቀመጥ ተድርጓል " - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-07 00:04:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ግብር ከፋዮች የሂሳብ መዝገባችን ውድቅ ተደረገብን በሚል ለሚያቀርቧቸው ቅሬታዎች መዝገቦቻቸው ውድቅ ሊደረጉ የሚችሉባቸው ምክንያቶችን በሰነዱ በግልጽ እንዲቀመጥ ተድርጓል " - የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) ​የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ለ2018 የግብር ዓመት የታክስ ሂሳብ መግለጫዎች በግብር ማሳወቂያ ወቅት ለዴስክ ኦዲት (Desk Audit) የሚውል ማስፈጸሚያ ሰነድ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ቢሮው በዓመታዊ ግብር ማሳወቅ ወቅት ወደ ተግባር ባሸጋገራቸው የኦንላይን አገልግሎቶችና ለ2018 የግብር ዘመን የደረጃ " ሀ" ግብር ከፋዮች የዴስክ ኦዲት ሥራ የሚመራበት ዝርዝር ማስፈጸሚያ ሰነድን በሚመለከት በሰጠው መግለጫ ከ2019 በጀት ዓመት ጀምሮ የደረጃ "ለ" እና "ሀ" ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ግብራቸውን ለመክፈል በአካል መምጣትን ሙሉ በሙሉ ማስቀረቱን…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]