የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30 👉ኮዬ ፕሮጀክት 12፣ 17 ፣ ኮዬ ኔትዎርክ ኮንዶሚኒየም፣ ኮዬ አቦ ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣ 👉መከላከያ ካምፕ፣ አያት ለገጣፎ ሰብስቴሽን ፊት ለፊት ያሉ ኮንዶሚኒየሞች፣ ክቡር ደመና፣ሰላም ቪሌጅ፣ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣ 👉 ሰበታ ከተማ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ጋሪ ተራ፣ባጃጅ ተራ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ዲማ አካባቢ ያሉ ፋብሪካዎች፣ተፍኪ ተጂ፣ኬኬ ጁስ ፋብሪካ እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 1፡30 - 9፡30 👉ባህርዳር - አባይማዶ ማራኪ ቀበሌ፣ ቀበሌ 16 ህዳሴ የመኖሪያ መንደር እና አካባቢው፣ ✅ከጠዋቱ 3፡30- 11፡00 👉አርባምንጭ ሪጅን አርባምንጭ ከተማ ፣ገሬሳ እና አካባቢው፣…
Read the full story at addis_news ↗