🚚በጂቡቲ ቆመው በሚገኙና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በተገመቱ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-08-30 16:41:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

🚚በጂቡቲ ቆመው በሚገኙና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በተገመቱ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ 🚛ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፖለቲካዊ መፍትሔ እንዲሰጡበት የተማጽኖ ደብዳቤ ደርሷቸዋል ጉምሩክ ኮሚሽንም የመፍትሔ ውሳኔ እንዲሰጠው ሚኒስቴሩን በተደጋጋሚ መጠየቁ ታውቋል መንግሥት ከ1.8 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ያጣል ተብሏል 🚚በጂቡቲ ወደብ ከስምንት ወራት በላይ ቆመው የሚገኙና ግምታቸው ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሆኑ ከ4 500 በላይ የሚሆኑ የከባድ ጭነትና የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካዎች አስመጪዎች፣ ተሽከርካሪዎቹን ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት የገንዘብ ሚኒስቴርንና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርን ይሁንታን ባለማግኘታቸው፣ ለከፍተኛ ኪሳራ እየተዳረጉ መሆኑን ጠቁመው ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መፍትሔ እንዲሰጧቸው ጠይቀዋል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]