ለትግራይ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የህጋዊ እውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠ
አዲስ አበባ ጥቅምት 27 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዲስ ስያሜ ህጋዊ እውቅና ለተሰጠው የትግራይ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃድ የምስክር ወረቀት ሰጥቷል ባለሰልጣኑ የምስክር ወረቀቱን ለትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ያስረከበ ሲሆን በክልሉ የህዝብ መረጃ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ለሚሰሩ የሚዲያ ባለሙያዎችና አመራሮች የአቅም ግንባታና ሌሎች ድጋፎች ማድረግ የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሂዷል የትግራይ … The post ለትግራይ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የህጋዊ እውቅና የምስክር ወረቀት ተሰጠ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗