⚽️ አርሰናል ዛሬ ሃል ሲቲን ካሸነፈ በፕሪሚየር ሊጉ ከምንጊዜውም ምርጥ የውድድር ዘመን ጅማሮ ጋር ተመሳሳዩን የሊግ ጅማሮ ዘንድሮም ያደርጋል።

ETHIOEPLneutral2026-11-07 10:05:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

⚽️ አርሰናል ዛሬ ሃል ሲቲን ካሸነፈ በፕሪሚየር ሊጉ ከምንጊዜውም ምርጥ የውድድር ዘመን ጅማሮ ጋር ተመሳሳዩን የሊግ ጅማሮ ዘንድሮም ያደርጋል። 🔥 አርሰናል ከ10 ጨዋታዎች 27 ነጥብ በመሰብሰብ በ2022/23 ያስመዘገበውን አስደናቂ ሪከርዱን ዘንድሮም የመድገም ዕድል አለው። SHARE 📲 @EthioEpl

Read the full story at ethioepl ↗
AdYour ad here[email protected]